ገነተ ማርያም
| ||||
---|---|---|---|---|
ገነተ ማርያም | ||||
[[ስዕል: ![]() | ||||
ገነተ ማርያም ቤተክርስቲያን | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | አለት ውቅር | |||
አካባቢ** | ||||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | 13ኛ ክ.ዘ. ማብቂያ | |||
))} | ||||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዓፄ ይኩኖ አምላክ የታነጸ፣ እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከወጥ ድንጋይ የተቀረጸ ነው። የሚገኘውም ከላሊበላ በሰሜን-ምሥራቅ አቅጣጫ፣ ፳፬ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በድሮው የወልዲያ- ላሊበላ መንገድ አጠገብ ነው።
ቤተ ክርስቲያኑ ፳፬ የውጭ እና ፬ የውስጥ አምዶች፣ ፳፬ መስኮቶች እና ፫ በሮች አሉት። [1] በዚህ ቤተ ክርስቲያን የሚገኙት ስዕሎች በጥንታዊነታቸው ቀደምትነት ያላቸው ሲሆን በትክክልም ጊዜያቸው ይህ ነው ተብሎ ለመታወቅ ይመቻሉ።
Text is available under the CC BY-SA 4.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.