For faster navigation, this Iframe is preloading the Wikiwand page for
ደብረ ፀሐይ ቍስቋም .
ደብረ ፀሐይ ቍስቋም ከጎንደር ከተማ በስተ ስሜን ምዕራብ ወጣ ብሎ በሚገኘው ደብረ ፀሐይ የተባለ ተራራ ላይ የተሰራ የቤተክርስቲያንና ቤተመንግስት ግቢ ነው። ደብረ ፀሓይ ቁስቋም በእቴጌ ምንትዋብ ፣ ከ1725 ዓ.ም. እስከ በ1738 ዓ.ም. ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን ዙሪያው በግምብ የታጠረና በ8 እንቁላል ግንቦች የተከበበ ነው[1] ። ግቢውን ሰንጥቆ የሚያልፍ ግምብ ደብሩን ለሁለት ሲከፍል አንዱ ጎን ቁስቋም ማርያም የተባለውን ቤተክርስቲያን ሲይዝ ሌላው ጎን ደግሞ የብርሃን ሞገሴን (ምንትዋብን) ቤተመንግስት፣ ስዕል ቤት የተባለውን የምትጸልይበትን ክብ ጸሎት ቤት፣ እንግዶች መጋበዣ ዕልፍኝ፣ ሰፊ የሰራተኞች ግምብ፣ የጄምስ ብሩስቤተመጻሕፍት ተብሎ የሚታወቀው ግምብና ለልዩ ልዩ ግልጋሎት የተመደቡ እንቁላል ግንቦችን ይይዛል። ደብረ ፀሐይ በተመሰረተበት ዘመን የራሱ ጉልት የነበረው ሲሆን ይኼውም በእብናት ፣ በለሳ እና አርማጭሆ ተሰባጥሮ ይገኝ ነበር፤ ስለሆነም 260 ቀሳውስትን በስሩ ያስተዳድር ነበር[2] ፡፡
ግቢው ሦስት ጊዜ ጉዳት ደርሶበታል። በመጀመሪያ በ1858፣ ዓፄ ቴዎድሮስ መቅደላ ሊያሰሩት ላሰቡት ቤተ ክርስቲያን ከቤተክርስቲያኑ የተለያዩ ንዋያትን መውሰዳቸው ነበር። ሁለተኛው ጉዳት የደረሰው በ1870ወች፣ የሱዳን ደርቡሾች ግቢውን በእሳት በማጋየት ያደረሱት ዋናው ጉዳት ነበር። በዚህ ቃጠሎ ቁስቋም ማርያም እንዳለ ሊቃጠል ችሏል። በ1932ዓ.ም. የእንግሊዝ ጦር በአውሮፕላን ቦምብ ስለጣለበት፣ እንዲሁ ተጨማሪ አደጋ ደረሰበት። ስለሆነም በአሁኑ ወቅት ብዙ ጉዳት ሳይደርስበት ከሞላ ጎደል ተርፎ የሚገኘው አጥሩና እልፍኙ ነው[3] ።
የደብረ ፀሐይ ቁስቋም ግቢ ማውጫ የቁስቋም እልፍኝ በአሁኑ ጊዜ በወር አበባ ጊዜ ሴቶች ወደ ቤ/ክርስቲያን መከልከላቸውን ለማምለጥ እቴጌ ምንትዋብ ያሰራችው ስዕል ቤት ፍርስራሽ።
^ Stuart C. Munro-Hay, Ethiopia, the unknown land: a cultural and historical guide ,I.B.Tauris, London, 2002 Page 156
^ Donald Crummey, Land and society in the Christian Kingdom of Ethiopia: from the thirteenth , page 168
^ Briggs, Philip, Blatt, Brian, Ethiopia , Legoprints SPA, Italy, 2009
{{bottomLinkPreText}}
{{bottomLinkText}}
This page is based on a Wikipedia article written by
contributors (read /edit ).
Text is available under the
CC BY-SA 4.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.
{{current.index+1}} of {{items.length}}
Thanks for reporting this video!
This browser is not supported by Wikiwand :( Wikiwand requires a browser with modern capabilities in order to provide you with the best reading experience. Please download and use one of the following browsers:
An extension you use may be preventing Wikiwand articles from loading properly.
If you're using HTTPS Everywhere or you're unable to access any article on Wikiwand, please consider switching to HTTPS (https ://www.wikiwand.com).
An extension you use may be preventing Wikiwand articles from loading properly.
If you are using an Ad-Blocker , it might have mistakenly blocked our content.
You will need to temporarily disable your Ad-blocker to view this page.
✕
This article was just edited, click to reload
Please click Add in the dialog above
Please click Allow in the top-left corner, then click Install Now in the dialog
Please click Open in the download dialog, then click Install
Please click the "Downloads" icon in the Safari toolbar, open the first download in the list, then click Install
{{::$root.activation.text}}
Follow Us
Don't forget to rate us
Oh no, there's been an error
Please help us solve this error by emailing us at
support@wikiwand.com
Let us know what you've done that caused this error, what browser you're using, and whether you have any special extensions/add-ons installed.
Thank you!