ደቡብ ጆርጅያና ደቡብ ሳንድዊች ደሴቶች
ደቡብ ጆርጅያና ደቡብ ሳንድዊች ደሴቶች በደቡብ አትላንቲክ ውቅያኖስ ያሉት የዩናይትድ ኪንግደም ግዛት ነው። ብርድ አየሩ ለሰው ልጆች አይስማማም፣ አሁን ከ30 ያህል ጊዜያዊ ሳይንቲስቶች በቀር ማንም ለዘለቄታ አይኖርበትም። አርጀንቲና በተጨማሪ በደሴቶቹ ላይ ይግባኝ ማለት ጥላለች።
Text is available under the CC BY-SA 4.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.