የሰይጣን ዱባ
የሰይጣን ዱባ ኢትዮጵያና በአለም ውስጥ የሚገኝ ዱባ ነው። ባብዛኛው ይህ ከCucurbita pepo ይበቅላል፣ ያውም ዝርያ በልዩ ልዩ አይነቶች ደግሞ ቢጫ ዱባና ዙኪኒ ያስገኛል።
በእንግሊዝኛው አለም፣ ዱባው ውስጡ እንደ ቡርቡር ቅል ባዶ ተደርጎ አስፈሪ መልክ ተቀርጾበት እንደ ሻማ ማስቀመጫ መደረጉ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በተለይ የልጆች ልማድ ሆነ። ከ1850 ዓም በኋላ፣ ይሄ ልማድ «ሃሎዊን» («የሙታን ዋዜማ») የተባለውን ከአረመኔነት የቆየ ጥንታዊ በዓል ለማክበር መጣ። ፍሬው «የሰይጣን ዱባ» መባሉ ከዚያ ሆነ።
Text is available under the CC BY-SA 4.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.