ኬፕ ታውን ስታዲየም
ኬፕ ታውን ስታዲየም በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ስታዲየም ነው። ለ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ የተሰራ ሲሆን የተከፈተው በታኅሣሥ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ነው።
Text is available under the CC BY-SA 4.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.