ኒያላ ስታዲየም
ኒያላ ስታዲየም በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝና ለብዙ ጥቅሞች ሊውል የሚችል ስታዲየም ነው። ሶስት ሺህ ሰዎችን መያዝ ሲችል የኒያላ ስፖርት ክለብ መቀመጫ ነው።
Text is available under the CC BY-SA 4.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.