መልአክ (Michelangelo)
መልአክ የተባለ ሐውልት (1486 ዓ.ም.) የተፈጠረው በማይክል አንጄሎ ከእምነ በረድ ነው። ቁመቱም 51.5 ሴንቲ ሚትር ነው። ሐውልቱ አሁን የሚገኘው በሳን ዶሜኒኮ ቤተ ክርስቲያን ቦሎኛ ነው።
አርእስቱም ቅዱስ ፕሮክሉስ የቦሎኛው ሰማእታት ነው።
- St. Proclus
- ቅዱስ ፔትሮኒዮስ (Michelangelo)
Text is available under the CC BY-SA 4.0 license; additional terms may apply.
Images, videos and audio are available under their respective licenses.