For faster navigation, this Iframe is preloading the Wikiwand page for ውድድር.

ውድድር

አስረካቢው ግራፍ (ምስል) በጥቁር የተሳለው ሲሆን፣ የ ታካኪ መስመሩ ደግሞ በቀይ ደምቋል። የታካኪ መስመሩ ኩርባ አስረካቢው በሚታየው ነጥብ ላይ ካለው ውድድር ጋር እኩል ነው

ካልኩለስ ትምህርት፣ ውድድር ማለት አንድ አስረካቢ ግቤቱ ሲቀየር ውጤቱ የሚቀየርበት የመቅጽበት ውድር መጠን ነው። በሌላ አነጋገር፣ ውድድር ማለት አንድ መጠን በሌላ መጠን መቀየር ምክንያት የሚያሳየውን እድገት ወይም ክስመት መለኪያ ዘዴ ነው። ለምሳሌ የአንድ እቃን የአቀማመጥ ውድድር ከጊዜ አንጻር አገኘን ስንል፣ ያ እቃ በእያንዳንዷ ቅጽበት ያለውን ፍጥነት አገኘን እንደማለት ነው።

የአንድ ፈንክሽን ግራፍ ውድድር በእያንዳንዷ ነጥብ ላይ ሲሰላ፣ በዚያ ነጥብ ላይ ለዚያ አስረካቢ በጣም ቀራቢ የሆነውን ቀጥተኛ መስመር ከማግኘት ጋር ምንም ለውጥ የለውም። የውኑ ቁጥር ዋጋቸው ለሆኑ አስረካቢዎች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያላቸው ውድድር፣ በዚያ ነጥብ ላይ ከሚያልፍ ታካኪ መስመር ኩርባ ጋር እኩል ነው። ብዙ ቅጥ ባላቸው ኅዋወች ለሚኖሩ ፈንክሽኖች፣ በአንድ ነጥብ ላይ ያለ የአንድ ፈንክሽን ውድድር በዚያ ነጥብ ላይ ካለ ሊኒያር ውድድር ጋር እኩል ነው [1]

ሥነ ውድድር የአንድን ፈንክሽኝ ውድድር የምናገኝበት ሂደት ነው። የዚህ ሂደት ተገልባጭ ኢውድድር ይባላል። መሠረታዊው የካልኩለስ እርግጥ እንደሚያስረዳ ኢውድድር፣ ከጥረዛ ጋር ምንም ለውጥ የላቸውም። ሥነ ውድድርና ሥነ ጥረዛ ሁለቱ ዋና የካልኩለስ መሰረታዊ መተግበሪያወች ናቸው።

  1. ^ Differential calculus, as discussed in this article, is a very well-established mathematical discipline for which there are many sources. Almost all of the material in this article can be found in Apostol 1967, Apostol 1969, and Spivak 1994.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
{{bottomLinkPreText}} {{bottomLinkText}}
ውድድር
Listen to this article

This browser is not supported by Wikiwand :(
Wikiwand requires a browser with modern capabilities in order to provide you with the best reading experience.
Please download and use one of the following browsers:

This article was just edited, click to reload
This article has been deleted on Wikipedia (Why?)

Back to homepage

Please click Add in the dialog above
Please click Allow in the top-left corner,
then click Install Now in the dialog
Please click Open in the download dialog,
then click Install
Please click the "Downloads" icon in the Safari toolbar, open the first download in the list,
then click Install
{{::$root.activation.text}}

Install Wikiwand

Install on Chrome Install on Firefox
Don't forget to rate us

Tell your friends about Wikiwand!

Gmail Facebook Twitter Link

Enjoying Wikiwand?

Tell your friends and spread the love:
Share on Gmail Share on Facebook Share on Twitter Share on Buffer

Our magic isn't perfect

You can help our automatic cover photo selection by reporting an unsuitable photo.

This photo is visually disturbing This photo is not a good choice

Thank you for helping!


Your input will affect cover photo selection, along with input from other users.

X

Get ready for Wikiwand 2.0 🎉! the new version arrives on September 1st! Don't want to wait?